ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ/Civil Service and Human Resource Development Department
ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ/Civil Service And Human Resource Development Department
Mission
በከተማው በመንግስት ተቋማት ያለውን የሰው ሃብት በማልማትና በማስተዳደር እንዲሁም ቀልጣፋና ውጤታማ የአደረጃጀት ፡ የለውጥ አሰራርን በማስፈን ቀልጣፋ የመረጃ ስርአት በመዘርጋት የመንግስት ንድፈ ሐሳብ እና የማስፈጸሚያ ስልቶችን በብቃት የሚፈጽም የመንግስት ሰራተኛ መፍጠር
By developing and managing the human resources in government institutions in the city, and by establishing an efficient and effective system of organization and change, by establishing an efficient information system, to create a public servant who will efficiently implement the theory and implementation strategies of the government.Vision
አስተማማኝ ሰላም፡መልካም አስተዳደር የሰፈነባት፡የዲሞክራሲ ባህል የዳበረባት፡ማሕበራዊ ፍትሕ የነገሰባትና ከድህነት የተላቀቀች ደ/ብርሃን ከተማን ማየት፡፡
To see a city of light that has secure peace, good governance, democratic culture, social justice and freedom from poverty.Core Values
ለውጥ ናፋቂና አራማጆች እንሆናለን፡፡ የስራ ፍቅር ፤ከበሬታና መልካም ስነ ምግባር መለያችን ነ፡፡ ለተገልጋይ ፍላጎት ቅድሚያ መስጠት መርሃችን ነው ግልጽነትና ተጠያቂነትን እናሰፍናለን፡፡ ቅልጥፍናና ውጤታማነትን ማረጋገጥ ዋናው ግባችን ነው፡፡ ፍትሐዊነትን ማስፈን ዋና መለያችን ነው፡
We will be revolutionaries and promoters. Love of work, respect and good manners are our hallmarks. Prioritizing customer needs is our program We promote transparency and accountability. Ensuring efficiency and effectiveness is our main goal. Ensuring justice is our main characteristic.