ከንቲባ ጽ/ቤት/Mayor Office

Mission

 በከተማ አስተዳደራችን ያሉትን የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመለየት ህብረተሰባችንን በማሳተፍ የመሰረተ ልማት አዉታሮችን በመዘርጋት መላዉ የከተማችን ህዝብ በኢኮኖዊያዊና በማህበራዊ ዘርፎች ተጠቃሚ በማድረግ ሰላም ፤ዴሞክራሲ፤እኩልነትና ፍትሃዊነትን በማስፈን ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት መስራት ነዉ


Vision

 በከተማ አስተዳደራችን ደረጃ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ተፈተዉ ፤የመሰረተ ልማት አዉታሮችና ኢንቨስትመንት ተስፋፍተዉ ዲሞክራሲ፤ ሰላም ፤እኩልነትና ፍትሃዊነትን በማረጋገጥ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት ህዝባችን የልማቱ ተጠቃሚ ሆኖ ማየት


Core Values

 የስነ-ምግባር መርሆችን ማክበር  ግልጸኝነትንና ተጠያቂያቂነትን ማስፈን  ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ማክበር  ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት  ከአድሎ የፀዳ አሰራር ማስፈን  ከአጋር አካላት ጋር በቅንጅት መስራት  ደንቦችንና መመሪያዎችን ማክበር  የመረጃ አያያዞችን ማዘመን  ህጋዊነትን አክብሮ መስራት  አካቶ የመስራት ባህል ማዳበር  የዜጎችን እርካታ ማሳደግ  የሴቶችን፤የህጻቶች፤የአካል ጎዳተኞችንና የወጣቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ማጉልበት

Our Location