Mission

  • በከተማ አስተዳደራችን ያሉትን የመልካም አስተዳደር ችግሮች በመለየት ህብረተሰባችንን በማሳተፍ   የመሰረተ ልማት አዉታሮችን በመዘርጋት መላዉ የከተማችን ህዝብ በኢኮኖዊያዊና በማህበራዊ ዘርፎች ተጠቃሚ በማድረግ ሰላም ፤ዴሞክራሲ፤እኩልነትና ፍትሃዊነትን በማስፈን ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት መስራት ነዉ

Vision

  • በከተማ  አስተዳደራችን ደረጃ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ተፈተዉ ፤የመሰረተ ልማት አዉታሮችና ኢንቨስትመንት ተስፋፍተዉ ዲሞክራሲ፤ ሰላም ፤እኩልነትና ፍትሃዊነትን በማረጋገጥ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት ህዝባችን የልማቱ ተጠቃሚ ሆኖ ማየት

Core Values


  • Phone: 011