ገቢዎች መምሪያ

Mission

ብቃት ያለው የሰው ኃይል በማፍራት ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም፤ፍትሃዊ የታክስ አስተዳደር ስርዓት በመገንባት፤ ታክስን በፈቃደኝነት የመክፍል ባህልን በማዳበር ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ መሰብሰብ፤


Vision

ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር ስርዓት ተገንብቶና የከተማውን ኢኮኖሚ ከሚያመነጨው የተመጣጠነ ገቢ ተሰብስቦ ማይት፤


Core Values

 ተገልጋይ ተኮር ምርጥ አገልግሎት መስጠት፤  ከብልሹ አሰራር የጸዳ የስራ አካባቢ መፍጠር፤  ሙያና ክህሎትን ለተጨባጭ ውጤት መጠቀም፤  ህግን ማክበር፤  በቡድን መስራት፤  የሴቶችንና የወጣቶችን ተሳትፎ ማረጋገጥ፤

Our Location

  • Address: debre birhan
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website: