City Council
Mission
ኢኮኖሚያዊ ፣ማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን የሚመለከቱ ህጎች ፣ በሀገራዊና ክልላዊ ፖሊሲና ስትራቴጂዎችን መሰረት የወጡ የከተማውን እቅድና የእቅድ አፈፃፀሞችን መከታትልና መቆጣጠር፣ የህዝብ ውክልናን በመወጣት የከተማው ህዝብ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፣
Laws regarding economic, social and political issues, monitoring and controlling the plans and implementations of the city based on national and regional policies and strategies, ensuring the participation and benefit of the people of the city by fulfilling public representation.
Vision
በ2022 የከተማውን ህዝብ ኢኮኖሚያዊ ፣ማህበራዊ፣ፖለቲካዊ ዕድገትና ብልፅግናን የሚያረጋግጥ ም/ቤት ተፈጥሮ ማየት ፣
To see the nature of the school that ensures the economic, social, political growth and prosperity of the people of the city in 2022;
Core Values
ለህገ-መንግስታዊ ስርዓት ተግባራዊነት በፅናት እንቆማለን፡፡ ለዳበረ-ዲሞክራሲያዊ ባህል እዉን መሆን እንሰራለን፣ የህዝብን ተሳታፊነትንና ተጠቃሚነትን እናረጋግጣለን፣ ግልፀኝነትና ተጠያቂነት ያለዉ አሰራርን እናሰፍናለን፣ የህግ የበላይነትን እናረጋግጠለን፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዲፈቱ ተግተን እንሰራለን፣ የፆታ እኩልነትን እናረጋግጣለን፣ ለሀገራዊ አንድነትና ሠላም ጠንክረን እንሰራለን ፣ ለሀገራዊ ሜጋ ፕሮጀክቶች ተግባራዊነት ኃላፊነታችን እንወጣለን፣ የአገልጋይነትን መንፈስ ተላብሰን እንሰራለን
We stand firmly for the practicality of the constitutional system. We work for the realization of a developed-democratic culture. We carry out our responsibility for the implementation of projects, We work with the spirit of service
Overview
ምክር ቤቶች፡- • የህዝብ ሉአላዊነት መገለጫ እና የመልካም አስተዳደር እምብርት ናቸው፣ • የዴሞክራሲያዊ አገዛዝ አውራ ተቋሞች ናቸው፣ • የምክርቤት አባላት በህዝብ ምርጫ ስልጣን ከመያዝ ባሻገር ለተመረጡበት ዘመን ምን ያህል የህዝቡን ፍላጎት የሚያንጸባርቅ ስራ ሰርተዋል ፤ምን ያህል የህዝቡን ድምጽ አዳምጧል የሚለው ዋነኛ የዲሞክራሲ ባህርይ መገለጫ ነው፡፡ • በአጠቃላይ ምክርቤት በህገመንግስት አንቀጽ 46/1 መሰረት የተቋቋመ የደ/ብርሃን ከተማ ህግ አውጪ አካልና የከተማው ከፍተኛ የስልጣን አካል ነው፡፡
Councils:- • They are the manifestation of the people's sovereignty and the core of good governance, • They are the dominant institutions of democratic rule, • Apart from holding power in public elections, how much work have the councilors done to reflect the people's needs for the period they were elected? . • The General Council is the legislative body of the city of Barhan established in accordance with Article 46/1 of the Constitution and the highest authority of the city.