ግብርና መምሪያ/Agriculture

Mission

የተፈጥሮ ሃብት ልማትና አጠቃቀምን መሰረት ያደረገ የአርሶ አደሩን ጉልበት በስፋት የሚጠቀም፣ ከስነ-ምህዳር ጋር የተጣጣመ፣በገበያ መር የተቃኘና የተቀናጀ፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የሚደገፍ የኤክስቴንሽን አገልግሎት በመስጠት እንዲሁም የአደጋ በከላከልና ዝግጁነት አቅምን በማጎልበት የግብርና ምርትና ምርታመነትን በማሳደግ አሁን ያለውን የከተማዉን አርሶ አደር ጎስቋላ ህይወት ከመሰረቱ በመለወጥ ዘመናዊ የግብርና ስርአት መፍጠር፡፡


Vision

በደብረ ብርሃን ከተማ አተዳደር ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የሚጠቀም ፣በገበያ የሚመራና ከድህነት የተላቀቀ አርሶ አደር ተፈጠሮ ማየት፡፡


Core Values

 ራስን በራስ መርዳት፤  የግልና የቡድን ኃላፊነትን መወጣት፤  ዲሞክራሲን ማስፋፋት፤  እኩልነትን ማስፈን፤  ፍትሃዊነትን ማረጋገጥ፤  አንድነትና የጋራ መደጋገፍን ማጎልበት፤  ለቡድን ስራ ፣ለተሻለ አገልግሎት አሰጣጥና ለደንበኞች እርካታ መትጋት፡፡

Our Location

  • Address: debre birhan
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website: