ትምህርት መምሪያ/Department of Education
ትምህርት መምሪያ/Department Of Education
Mission
በክልሉ ትምህርትና ሥልጠናን በስፋት፣ በጥራትና በፍትሀዊነት በማዳረስ፣ የሕብረተሰቡን አመራር ተሣትፎ ባረጋገጠ አደረጃጀት ተነሳሽነቱ የጐለበተ፣ በመብቱ የሚጠቀም፣ ግዴታውን የሚወጣ፣ ምርታማነቱ የዳበረ፣ ለአጠቃላይ ልማት መምጣት ምክንያት የሚሆን ሰብአዊ ሀብት ማፍራት ነው፡፡
By spreading education and training in the region widely, with quality and justice, and with the involvement of the society's leadership, it is to create human resources that are motivated, use their rights, fulfill their obligations, and develop human resources that will be the reason for the overall development.Vision
መካከለኛ ገቢ ላላት አገር የሚያስፈልገው ጥራት ያለው የሠው ኃይል ልማት ተፈጥሮ ማየት
Seeing the nature of quality manpower development required for a middle income countryCore Values
የባለቤትነት ስሜት ውጤታማነትና ብቃት ፍትሃዊነት ተጠያቂነት አሳታፊነት አገልጋይነት ብዝሃነት
Sense of ownership Effectiveness and efficiency Equity Accountability Participatory Servantship Diversity