ጤና ጥበቃ መምሪያ/Department of Health
ጤና ጥበቃ መምሪያ/Department Of Health
Mission
ባልተማከለ የጤና አገልግሎት ስርዓት ውስጥ ጥራቱን የጠበቀ፤ ለሁሉም ፍትሐዊና ተደራሽ የሆነ የጤና ማበልጸግ፣በሽታ መከላከል፣ የፈውስ ህክምናና የተሃድሶ የጤና አገልግሎት በመስጠትና በመቆጣጠር የወረዳውን ሕዝብ ጤናና ደህንነት ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ ነው፡፡
Quality in a decentralized health care system; It is to bring the health and safety of the people of the district to a higher level by providing and controlling fair and accessible health promotion, disease prevention, curative treatment and rehabilitation health services for all.Vision
የወረዳው ህዝብ ጤናማ፣ አምራችና ብቁ ዜጋ ሆኖ ማየት
To see the people of the district as healthy, productive and competent citizensCore Values
የማሕበረሰብ ጥቅሞች ማስቀደም ቅንነት ታማኝነትና ሐቀኝነት ግልፅነትና ተጠያቂነት ምስጢር መጠበቅ ሕጋዊ በሆነ ስልጣን መጠበቅ አድልዎ አለመፈፀም ሕግን ማክበር አርአያ መሆን መደጋገፍ ሙያዊ ሥነ-ምግባር ተከታታይ ሙያዊ ዕድገት ለለውጥ ዝግጁ መሆን
Prioritizing the interests of society Sincerity Integrity and honesty Transparency and accountability Keeping secrets Protecting with legal authority Non-discrimination Respecting the law Being a role model Supporting each other Professional ethics Continuous professional development Being ready for change