ሰላምና ደኅንነት መምሪያ/Department of Peace and Security
ሰላምና ደኅንነት መምሪያ/Department Of Peace And Security
Mission
የህግ የበላይነት ማረጋገጥና መልካም አስተዳደር ማስፈን፤ የህብረተሰቡን የፍትህ ጥማት ለማርካት የበኩሉን ድርሻ መወጣት፤ በሁሉም ቀበሌዎች ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን ማስቻል፤ ከአጎራባች ወረዳዎች ጋር ቅንጂታዊ አሰራር በመፍጠር በአካባቢው ሰላም እንዲሰፍን ማስቻል፤ የከተማው ህብረተሰብ ድህነትን ለመዋጋትና ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት ለማበረታታት በሚደረገው ጥረት የተረጋጋ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ሁኔታ መፍጠት፤
Ensuring rule of law and establishing good governance; To fulfill one's role to satisfy the society's thirst for justice; To enable peace and stability to prevail in all kebeles; To enable peace to prevail in the area by creating a coordinated system with the neighboring districts; To create a stable political and social environment in the effort to encourage the urban society to fight poverty and expand investment;Vision
የከተማችንን ጸጥታ አስተማማኝና የተረጋጋ እንዲሆን በማድረግ ለልማትና ለዴሞክራሲ ግንባታ ምቹ ሁኔታ ተፈጥሮ ማየት
By making our city quiet, secure and stable, we see a favorable environment for development and building democracyCore Values
የህግ የበላይነትን አክብረን እናስከብራለን፤ የዜጎችን ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች እናስከብራለን፤ የከተማዉን ሰላምና ጸጥታ ለማረጋገጥ ቁርጠኞች ነን፤ ሙስናን በቁርጠኝነት እንታገላለን፤ ለአደጋ ለተጋለጡ ወገኖች ትኩረት እንሰጣለን፤ በፆታ፣በብሄርና በሃይማኖት እኩልነት እናምናለን፤
We respect and uphold the rule of law; We respect the human and democratic rights of citizens; We are determined to ensure the peace and quiet of the city; We fight corruption with determination; We pay attention to those who are at risk; We believe in gender, ethnic and religious equality;