ገቢዎች መምሪያ/Department of Revenue
ገቢዎች መምሪያ/Department Of Revenue
Mission
ብቃት ያለው የሰው ኃይል በማፍራት ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም፤ፍትሃዊ የታክስ አስተዳደር ስርዓት በመገንባት፤ ታክስን በፈቃደኝነት የመክፍል ባህልን በማዳበር ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ መሰብሰብ፤
Using modern technology to create a competent workforce, building a fair tax administration system; Collecting the revenue the economy generates by fostering a culture of voluntary tax sharing;Vision
ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር ስርዓት ተገንብቶና የከተማውን ኢኮኖሚ ከሚያመነጨው የተመጣጠነ ገቢ ተሰብስቦ ማይት፤
A modern tax management system has been built and the balanced income generated by the city's economy has been collected.Core Values
ተገልጋይ ተኮር ምርጥ አገልግሎት መስጠት፤ ከብልሹ አሰራር የጸዳ የስራ አካባቢ መፍጠር፤ ሙያና ክህሎትን ለተጨባጭ ውጤት መጠቀም፤ ህግን ማክበር፤ በቡድን መስራት፤ የሴቶችንና የወጣቶችን ተሳትፎ ማረጋገጥ፤
Providing the best customer-oriented service; Creating a work environment free from corruption; Using skills and expertise for practical results; Compliance with the law; Working as a team; Ensuring the participation of women and youth;