ስራና ስልጠና መምሪያ/Employment and Training Department
ስራና ስልጠና መምሪያ/Employment And Training Department
Mission
ጥራት ያለው የቴክኒክ ሙያ ስልጠና በመስጠት ብቃቱ የተረጋገጠ የሰው ሀይልና ቴክኖሎጂ ማቅረብ፡፡ የጥቃቅና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በስፋት እንዲቋቋሙ በማድረግ ሰፊ የሥራ ዕድል መፍጠር፡፡ ለኢንተርፕራይዞቹ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት በመስጠት በገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ በማድረግ ለኢንዱስትሪያሊስቶች መሰረትና መፍለቂያ እንዲሆኑ ማስቻል፡፡
Providing quality technical vocational training with qualified manpower and technology. To create a wide range of employment opportunities by establishing micro and small enterprises on a large scale. By providing industrial extension services to the enterprises, making them competitive in the market and enabling them to become a base and breeding ground for industrialists.Vision
ለኢንዱስትሪ ልማት አሰተማማኝና ሰፊ መሰረት ያለው በመካከለኛ ደረጃ የሰለጠነ የሰው ኃይልና ልማታዊ ኢንተርፕራይዞች ተገንብተው በ2017 የህዝቡ ኑሮ ተሻሽሎ ማየት፡፡
To see the improvement of people's life in 2017 by building reliable and broad-based medium-level skilled manpower and developmental enterprises for industrial development.Core Values
ደንበኞችን በቅንነትና በታማኝነት እናገለግላለን፣ በቡድን የመስራትና ውጤታማ መሆንን ባህላችን እናደርጋለን፣ ተግባራትን ስታንዳርድ የመፈጸም ባህልን እናዳብራለን፣ አዳዲስ እውቀቶችንና ክህሎቶችን የመማማር ባህልን እናዳብራለን፣ በመልካም ሥነ ምግባር የታነፁ ሠራተኞች እንሆናለን፣ ለሕዝብ ጥቅም ቅድሚያ እንሰጣለን፣ የኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብና ተግባርን እንታጋላለን፣ በራስ የመተማመን ባህልን እናዳብራለን፣ በዝግጅት ምዕራፍና በተግባር ምዕራፍ የተከናወኑ ተግባራት
We serve customers sincerely and honestly. We develop a culture of self-confidence, The activities carried out in the preparatory phase and the operational phase