ገንዘብ መምሪያ/Finance Department
ገንዘብ መምሪያ/Finance Department
Mission
የመንግስት ፖሊሲ ሃሣቦችን መሠረት ያደረገ ሁለንተናዊ መረጃዎችን በማሰባሰብና በመተንተን የችግሮችን ቅደም ተከተል የለየ የልማት ዕቅድ በማዘጋጀት የውጭ ሃብት ግኝትን ፍትሃዊ የሃብት ድልድልና አጠቃቀም ስርዓት በመዘርጋት የከተማውን ኢኮኖማዊና ማህበራዊ ልማት በላቀ ደረጃ እንዲፋጠን በማድረግ የከተማውን ህዝብ የልማት ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡፡
By collecting and analyzing comprehensive data based on government policy ideas, preparing a development plan that separates the order of problems, establishing a fair resource allocation and utilization system for the discovery of foreign resources, and accelerating the economic and social development of the city to a higher level, ensuring the benefit of the city's people.Vision
ለከተማው ሁለንተናዊ ልማት መሠረት የሆነ ዕቅድና የሃብት አስተዳደር ስርዓት ሰፍኖ ማየት
To see a plan and resource management system that is the basis for the overall development of the city
Core Values
ዘርፉ የተሰጠውን ተግባርና ኃላፊነት በብቃት ለመወጣትና በወረዳ ት ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ሊያበረክት የሚገባውን አስተዋጽኦ በስራ ሂደቱ አፈጻጸምም ሆነ በፈጻሚዎቹ የስራ ዲሲፕሊን ዙሪያ የዕለት ከዕለት ተግባሩ በሚከተሉት እሴቶችና የአሰራር መርሆዎች ላይ የተመሰረተ ይሆናል፡- ህብረተሰቡ በተደራጀ አግባብ የልማት ተጠቃሚ እንዲሆን ጠንክረን እንሰራለን! ደንበኛን ለማርካት ጠንክረን እንሰራለን! ጥራትና ቅልጥፍና መገለጫችንነው! ለደንበኞቻችን ክብር እንሰጣለን! በቡድን አሰራር እናምናለን! ለመማማርና ለለውጥ ዝግጁነን! ቁጠባ ባህላችን ነው! ሙስናን እንፀየፋለን! በውጤት እናምናለን! የስራ ፍቅር፣ከበሬታና መልካም ስነምግባር እና ጎለብታለን!
The contribution that the sector should make in the effort to effectively fulfill the tasks and responsibilities given in the district, both in the performance of the work process and the work discipline of the executors, will be based on the following values and operational principles: We work hard for customer satisfaction! Quality and efficiency is our manifestation! We respect our customers! We believe in teamwork! We are ready to learn and change! Saving is our culture! We hate corruption! We believe in results! Love of work, respect and good manners and we grow!