መሬት መምሪያ/Land Department

Mission

ፖሊስዎችን፣ህጎችን እና የማስፈፀሚያ ስልቶችን በማመንጨትና በመንደፍ የከተማ የመሬት ይዞታ የአስተዳደር ስርዓቱን ዉጤታማ ለማድረግ ቀጣይነት ያለዉ የካዳስተር ሥርዓቱን የማስፈጸም አቅም መገንባት እና ለመንግስት የፖሊሲ አመንጪዎች ግብዓት የሚሆን የህጋዊ ካዳስተር መረጃ ማዕከል ሆኖ ማገልገል፡፡

Build the capacity of sustainable cadastral system enforcement by generating and designing polices, laws, and enforcement strategies to make the urban land tenure management system effective, and serve as a legal cadastral data center for input to government policy makers.

Vision

በከተማ አስተዳደራችን የህጋዊ ካዳስተር መረጃ ልማት እና የመሬት ይዞታ የተጠቃሚነት መብት ግልጽና ወጥ በሆነ መልኩ ተተግብሮ ማየት ፡፡

To see the development of legal cadastral information and land ownership rights implemented in a clear and consistent manner in our city administration.

Core Values

• የግልፅነት፤እውነተኝነትና ተጠያቂነት አሰራር መርህን ተከትየ እሰራለሁ • ለዉጤታማነትና ለቅልጥፍና ዘወትር እተጋለሁ • ለፍትኃዊ አሰራር መስፈን ዘወትር እተጋለሁ • የመረጃ ተደራሽነት፣አሳታፊነት ፣ቅንጅታዊ አሰራር አሰፍናለሁ • ዘመናዊ አሰራርን የተከለና ደህንነቱ የተጠበቀ የካዳስተር መረጃ እንዲደራጅ ዘወትር እተጋለሁ • ሁሌም በማያቋርጥ የመማር ሂደት ላይ መሆኔን እገነዘባለሁ

I work following the principles of transparency, honesty and accountability • I always strive for efficiency and effectiveness • I always strive for a fair system • I expand information access, participation, and coordination • I always strive to organize cadastral information with a modern system and secure • I always realize that I am in a continuous learning process

Our Location

  • Address: debre birhan
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website: