ወጣትና ስፖርት መምሪያ/Youth And Sports Department

Mission

የወጣቶችን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ምቹ ሁኔታ በመፍጠርና ህዝባዊ መሰረት ያለዉ ስፖርትን በማስፋፋት የዜጐችን አካላዊና አዕምሮአዊ ብቃት በመገንባት የአገራችንን ህዳሴ ማረጋገጥ

To ensure the renaissance of our country by creating a favorable environment to ensure the political, social and economic participation and benefit of the youth and by expanding the public-based sports and building the physical and mental capacity of the citizens.


Vision

ሁለንተናዊ ሰብዕናው የተገነባ፣ ዴሞክራሲያዊ አመለካከትና መልካም ስነ-ምግባርን የተላበሰ፤ ስራ ወዳድና የተደራጀ ወጣት፤ በስፖርት አካላዊና አእምሮአዊ ብቃቱ የዳበረ ህብረተሰብ ተፈጥሮ ማየት፡፡

A well-rounded personality, democratic attitude and good morals; A professional and organized young man. Seeing the nature of a society developed through physical and mental fitness.


Core Values

ግልፅነት፣ ተጠያቂነት፣ ፍትሀዊነት፣ አሳታፊነትና ውጤታማ አሰራር እንከተላለን፡፡ምቹና ሰራተኛው የሚተማመንበት ተመራጭ ተቋም እንፈጥራለን፡፡በማያቋርጥ የለውጥ ሂደት ውስጥ የለዉጥ ሀይል እንሆናለን፡፡ከኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ድርጊት የጸዳ አገልጋይ እንሆናለን፡፡በዕውቀትና ችሎታ መምራትና መስራትን ባህላችን እናደርጋለን፡፡ቅንጅታዊ አሰራርን የተቋማችን መገለጫ እናደርጋለን፡፡ለድህነት ቅነሳ ትግሉ አጋዥ በመሆን በጽናት እንሰራለን፡፡የህዝባችንን እርካታ ለማረጋገጥ ጊዜ ሳይገድበን ተግተን እንሰራለን፡፡

We will follow transparency, accountability, fairness, participation and effective procedures. We will create a convenient and preferred institution that the employee can trust. We will be a force of change in the process of continuous change. We will do it. We will work hard to help the fight against poverty. We will work tirelessly to ensure the satisfaction of our people.

Our Location

  • Address: debre birhan
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website: